ዘንድሮ ከምንጊዜውም በተሻለ ባሎንዶርን የሚያሸንፍበት አቋም ላይ እንደሚገኝ ኬልያን ምባፔ ተናገረ።
ዘንድሮ ከምንጊዜውም በተሻለ ባሎንዶርን የሚያሸንፍበት አቋም ላይ እንደሚገኝ ኬልያን ምባፔ ተናገረ። የ27 ዓመቱ የሪያል ማድሪድ አጥቂ ባለፈው የውድድር ዓመት ለክለቡ በተሰለፈባቸው 44 ጨዋታዎች 42 ግቦችን አስቆጥሯል። ሪያል ማድሪድ ግን ዓመቱን ያለምንም ዋንጫ ነው ያጠናቀቀው። ከክለብ ባሻገር በብሔራዊ ቡድን ደረጃም ድንቅ የብቃት ጊዜን ያሳለፈው ኬልያን ምባፔ በዓለም ዋንጫ ምንም እንኳን ሀገሩ ፈረንሳይ 4ኛ ደረጃን ይዛ ብታጠናቅቅም እርሱ በግሉ በ10 ግቦች የወርቅ ጫማ አሸናፊ ኾኗል። የምንጊዜም የዓለም…
Read the full story at amharamassmedia ↗