ጳጉሜን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ማድረግ ይገባል።
ጳጉሜን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ማድረግ ይገባል። በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር 13ኛዋ ወር ጳጉሜን የቀን መቁጠሪያ መሸጋገሪያ ብቻ ሳትኾን የሕሊና እና የውስጥ ማንነት መታደሻ ወቅት መኾን እንዳለባት የሃይማኖት አባቶች አስገንዝበዋል። የአቡሻኸር እና የብሉይ ኪዳን መምህሩ አክሊሉ ብርሃኑ እንደገለጹት ጳጉሜን በዘመን አቆጣጠር ውስጥ ራሷን የቻለ ቀመርና አቆጣጠር ያላት ልዩ ወር ናት። በዚች አጭር ወር ታዲያ ኢትዮጵያውያን ከእርስ በእርስ…
Read the full story at amharamassmedia ↗