ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-07 22:23:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️ ያለ ባሕር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አይቻልም - የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ። ታከለ ኡማ፣ "የባሕር በር ባለቤትነትን ካላሳካን፣ የፈለግነውን ቴክኖሎጂ ብናለማ፣ የፈለግነውን ያህል መርከብ፣ ባቡር እና የጭነትተሸከርካሪዎችን ብንገዛ ውጤታማ አገር አንሆንም፡፡"ሲሉ ተደምጠዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]