ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተከናውኗል ተባለ፡፡ 

ZENA24NOWneutral2026-09-08 10:04:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተከናውኗል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ህብረተሰቡ በደስታና በመረጋጋት እንዲያከብር የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ ሰፊ የቅድመ ዝግጅትና የጥገና ሥራ ማከናወኑን ገልጿል። በአዲስ ዓመት በዓል ወቅት የሚያጋጥሙ የኃይል ችግሮችን በፍጥነት ለመፍታት ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ እስከ በዓሉ ዕለት ድረስ 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የቴክኒክ ቡድን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በመቀናጀት ወደ ሥራ መግባቱን ተቋሙ ተናግሯል። በተጨማሪም በሁሉም የአገልግሎቱ ሪጅኖችና የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት አጣዳፊ የጥገና ሥራዎችን ለማከናወን ዝግጁ የጥገና ቡድኖች ተደራጅተዋል። በዚህም በነሐሴ ወር በመላ አገሪቱና በአዲስ አበባ 2 ሺህ 110 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ የኃይል መስመር ተፈትሿል።…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]