ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼

WASULIFEneutral2026-09-08 10:32:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼ ​ከትግራይ ክልል ወደ ራያ በ3 የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶች ጉዞ ሲያደርጉ የነበሩ የሕወሓት የአርሚ 11 አባላት ላይ ዛሬ ሌሊት 7:00 ገደማ ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል። ​ጥቃቱ በሒዋነ እና በቤትመራ መካከል የተፈጸመ ሲሆን፣ በደረሰው ድብደባና ጥቃት በርካታ ሰዎች መጎዳታቸው ተሰምቷል። ሌሊት 8:30 በዛው በትግራይ ክልል ሕንጣሎ ወረዳ ጣብያ ፍረወይኒ «ማይ ሽመት» ልዩ ቦታ ላይ ተደጋጋሚ የድሮን ደብደባ መፈፀሙን ጠዋት ዘግበናል። Wasu Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]