የሰላም አማራጭን መቀበሉ ቀጥሏል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 10:29:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም አማራጭን መቀበሉ ቀጥሏል። በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ቀጥለዋል። ታጣቂዎቹ ሲጓዙበት የነበረው መንገድ የተሳሳተ መኾኑን በመገንዘብ የሰላም አመራጭን መቀበላቸውን ገልጸዋል። በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም በወረዳው በምሥራቁ ቀጣና ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 52 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን ከደባርቅ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]