ኢትዮጵያ የሉዓላዊነት አደጋዎችን በልጆቿ ጀግንነት እያከሸፈች ለዘመናት የጸናች የአፍሪካ የነፃነት አርማ ናት።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 10:34:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የሉዓላዊነት አደጋዎችን በልጆቿ ጀግንነት እያከሸፈች ለዘመናት የጸናች የአፍሪካ የነፃነት አርማ ናት። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜን 3 የጽናት ቀንን የከተማው የሥራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣ የሰላም አስከባሪዎች፣ የሚሊሻ አባላት እንዲሁም ነዋሪዎች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በዕለቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ኢትዮጵያ በውስጥ እና በውጭ ኀይሎች የሚሰነዘሩባትን የሉዓላዊነት አደጋዎች በልጆቿ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]