በአዲሱ ዓመት የጦርነት አባዜ ያክትም፤ የሰላም ብርሃን ይንጋ!
በአዲሱ ዓመት የጦርነት አባዜ ያክትም፤ የሰላም ብርሃን ይንጋ! ሦስት ዓመታት ለአንዳንዶች አጭር ጊዜ ሊመስል ይችል ይኾናል፤ ሰላም ለራቀባቸው ሕዝቦች ግን እያንዳንዱ ቀን በስጋት፣ በእንባ እና በጭንቀት የተሞላ የሰቀቀን ዓመታት ኾኖ ነው እያለፈ ያለው። የትናንቱ የሰላም አየር በባሩድ ጭስ ታፍኖ፣ ሕይወት ከማሳደድ እና ከመሸሽ ጋር ተቆራኝቷል። እንደ ልብ ተንቀሳቅሶ መሥራት፣ አምርቶ መሸጥ፣ ገዝቶ መብላት እና ዘመድ ወዳጅን መጠየቅ…
Read the full story at amharamassmedia ↗