ለአማራ ሕዝብ የማይናወጥ ማንነቱ ጽናቱ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 10:55:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለአማራ ሕዝብ የማይናወጥ ማንነቱ ጽናቱ ነው። የአማራ ክልል የጸጥታ ተቋማት “ጽኑ መሠረት ለማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ፣ የሚሊሻ ኮሚሽን፣ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና የፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጸጥታ አባላት እና ሠራተኞች በመድረኩ ታድመዋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ክልሉን እና ሕዝቡን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]