የማይጠረቃ ሆድ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-08 11:12:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማይጠረቃ ሆድ የግንቦት ሰባቱ አለቃዬ ኤፍሬም ማዴቦ ወደጎን ብቻ ለሚያድገው ጉቶ “ሐገሬ እኮ ነች” እያለ ብክንክን ብሎ ሲከራከረው አዘንኩለት። ጋሽ ኤፍሬም መሳይ መኮንንን እንደሰው ልጅ ቆጥሮ ነው ሚያወራው። ሰው አገኘሁ ብሎ! ጉቶው ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር ከሰማይ እሳት ወርዶ ከሰል ቢያደርጋት አይሞቀውም አይበርደውም። ከኢትዮጵያ ጋር ምንም አይነት መንፈሳዊ ትስስር የሌለው የሚተነፍስ በድን ነው። ኤፍሬም ማዴቦ ስርአቱን ቢጠላ፣ ከመንግስት ጋር ቢጋጭ ፣ ወዘተ ሐገሩ በቁሙ ከምትፈርስ እሱ የማይወደው ስርአት ቢያስቀጥላት ምርጫው ነው። ጉቶው ግን ጨካኝ እንደቫምፓየር መኖር ካለበት የህፃናትን ደም እየጨለፈ ከመጠጣት ወደኋላ የማይል አረመኔ narsist ነው። ደጋግሞ “ምኑን ሐገር ኖረ፣ ሐገርኮ ፈርሳለች” እያለ አስቀያሚ ሟርት ይተፋል። ነገር ግን ቤተሰቦቹ ፈረሰች የሚላት ሐገር…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]