በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት በደረሰ የፀጥታ ችግር ምክንያት ኩባንያው ሥራውን አገደ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-08 11:31:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት በደረሰ የፀጥታ ችግር ምክንያት ኩባንያው ሥራውን አገደ ​የእንግሊዙ ከፊ ወርቅ እና መዳብ ልማት ኩባንያ በርካታ የፀጥታ አካላት፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና አንድ የኩባንያው ሰራተኛ ሕይወታቸው ያለፈበትን የፀጥታ ክስተት ተከትሎ በኢትዮጵያ የሚያካሂደውን የቱሉ ካፒ ወርቅ ማውጣት ፕሮጀክት ማገዱን አስታወቀ። ​ኩባንያው ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አደጋው የተከሰተው ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን የገለጸ ሲሆን፣ በሰው ሕይወት መጥፋት በእጅጉ ማዘኑን በመግለጽ ለተጎጂዎች እና ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ተመኝቷል። ​ከፊ ከአካባቢው የሕብረተሰብ ተወካዮች፣ ከኢትዮጵያ የመንግሥት አካላት እና ከፀጥታ ባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ደኅንነቱ የተጠበቀ የሥራ አካባቢ እስኪፈጠር ድረስ ሁሉንም የፕሮጀክት ዝግጅት እና ልማት እንቅስቃሴዎች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]