አሱሪቴ፦ የፍቅር እና የአንድነት በዓል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 11:37:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሱሪቴ፦ የፍቅር እና የአንድነት በዓል ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በልጃገረዶች እና በታዳጊ ወጣቶች ጥበባዊ ክዋኔዎች ታጅቦ ሲከበር የቆየው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው የአሱሪቴ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በእንጅባራ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በማጠቃሊያ መርሐ ግብሩ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ የባሕል ቡድን ልዑካን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል። በበዓሉ በጎዳና ላይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]