“የክልሉ መንግሥት የጤና አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
“የክልሉ መንግሥት የጤና አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን በመንግሥት እና በማኅበረሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው የአንቻሮ ሁለገብ ጤና ኬላ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። በመርሐግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አንቻሮ ቀደምት እና ጥንታዊ ከተማ፤ የንግድ እና የባሕል ማዕከል መኾኗን ጠቅሰዋል። የጤና ኬላው ግንባታ ጤናው የተጠበቀ ኅብረተሰብ ለማፍራት ለሚደረገው ጥረት አጋዥ መኾኑን አመላክተዋል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗