የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመታደግ ዝግጅት ተደርጓል።
የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመታደግ ዝግጅት ተደርጓል። ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥ እንዳይኖር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። 2 ሺህ 110 ኪሎ ሜትር የኃይል መስመር እና ከ8 ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች መፈተሻቸውንም ተቋሙ ገልጿል። በበዓሉ ዋዜማ እና በበዓሉ ዕለት ሊከሰቱ የሚችሉ የኃይል መቆራረጦችን በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተቋሙ መዋቅሮች ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር…
Read the full story at amharamassmedia ↗