የዓባይ ጀግኖች ዕውቅና ተሰጣቸው።
የዓባይ ጀግኖች ዕውቅና ተሰጣቸው። ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን እና ባለድርሻ አካላት የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 14 ዓመታት ከውስጥ እና ከውጭ የተጋረጡትን በርካታ ፈተናዎች ተቋቁሞ ለፍጻሜ መድረሱ የመንግሥት እና የሕዝብ የጋራ ርብርብ ውጤት መኾኑን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አረጋዊ በርሄ…
Read the full story at amharamassmedia ↗