የበጎነት እና የጽናት ምሣሌው ቢኒያም በለጠ!
የበጎነት እና የጽናት ምሣሌው ቢኒያም በለጠ! በዓለማችን ላይ ጥቂት ሰዎች ብቻ የራሳቸውን ደስታ፣ ምቾት፣ ክብር፣ እና ጥቅም ወደ ጎን በመተው ለሌሎች ሕይወት ይኖራሉ። ሙሉ ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው ለሌሎች መኖርን ይመርጣሉ። ከእነዚህ ጥቂት አብሪ ከዋክብት እና የሰብዓዊነት ተምሳሌቶች መካከል የክብር ዶክተሩ ቢኒያም በለጠ አንዱ ናቸው። ቢኒያም የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንዲሁም የሁለተኛ…
Read the full story at amharamassmedia ↗