‎”ጽናትን ከትጋት፣ ትጋትን ከውጤታማነት፣ ውጤታማነትንም ከዘላቂ ብልጽግና ጋር ማቀናጀት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 12:36:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎”ጽናትን ከትጋት፣ ትጋትን ከውጤታማነት፣ ውጤታማነትንም ከዘላቂ ብልጽግና ጋር ማቀናጀት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጳጉሜን ሦሥት የጽናት ቀንን በማስመልከት የተቋሙን እና የዘርፎችን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ የጽናት ቀንን ስናከብር በችግሮች ውስጥ ያሉንን አቅሞች ለይተን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]