የማይረሱ የአውሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ ክስተቶች ትውስታ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 12:43:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማይረሱ የአውሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ ክስተቶች ትውስታ፡፡ የ2026/27 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዛሬ ምሽት በሚካሄዱ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ የዘንድሮው ውድድር ከመጀመሩ ጋር ተያይዞ በቻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ ውስጥ ከማይረሱ ክስተቶች መካከል ሦሥቱን ወደኋላ መለስ ብለን እናስታውስ። በቀዳሚነት የኢስታንቡሉ የሚጠቀስ ሲኾን በፈረንጆቹ 2005 ሊቨርፑል ከኤሲ ሚላን ለፍጻሜ የተገናኙበት ነበር፡፡ በጨዋታው እስከ እረፍት ድረስ 3 ለ 0 እየተመራ የነበረው ሊቨርፑል ውጤቱን ይቀለብሳል ያለ ብዙም አልነበረም። ኾኖም በሁለተኛው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]