ባሕልን መጠበቅ ትውልድን መቅረጽ እና ማንነትን ማስቀጠል ነው።
ባሕልን መጠበቅ ትውልድን መቅረጽ እና ማንነትን ማስቀጠል ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍኖተ ሰላም ከተማ የእንግጫ ነቀላ በዓል ዞናዊ የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በተለያዩ ባሕላዊ ዝግጅቶች ተከብሯል። ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በምዕራብ እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች በልጃገረዶች የሚከበረው የእንግጫ ነቀላ በዓል፤ ልጃገረዶች በነፃነት የሚጫወቱበት፣ በስንኞች መልካም ምግባር ያላቸውን የሚያመሠግኑበት እና ተገቢ ያልኾነ ጠባይን የሚያርሙበት ልዩ ባሕላዊ ክዋኔ ነው። በዝግጅቱ ላይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗