በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ የናፈቁት ጆሴ ሞሪንሆ ።
በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት የሻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ የናፈቁት ጆሴ ሞሪንሆ ። ጆሴ ሞሪንሆ ከ2010 እስከ 2013 በሪያል ማድሪድ በቆዩባቸው ሦሥት የውድድር ዓመታት ቡድኑን ወደ ጠንካራ ደረጃ የመለሱ ቢኾንም የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ግን ማሳካት አልቻሉም። በሦሥቱም የውድድር ዓመታት ቡድኑን እስከ ግማሽ ፍጻሜ ማድረስ የቻሉ ቢኾንም በትናንሽ ስህተቶች ምክንያት በባርሴሎና፣ ባየርን ሙኒክ እና ቦሪሽያ ዶርትሞንድ ተሸንፈው ተሰናብተዋል። ራሳቸውን ዘ ስፔሻል ዋን ብለው በሚጠሩበት በዚያ ወርቃማ ዘመን ለሻምፒዮንስ…
Read the full story at amharamassmedia ↗