ኢትዮጵያ እና ጽናት የማይነጣጠሉ ናቸው

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-08 14:20:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ እና ጽናት የማይነጣጠሉ ናቸው ኢትዮጵያ የዘመናት ፈተናዎችን እና ማዕበሎችን ተሻግራ በታሪክ አወንታዊ አምድ ላይ የቆመች የጽናት እና የድል ምሽግ ናት። የሀገሪቱ ታሪክ የውጪ ወራሪዎችን እና የውስጥ ችግሮችን በጋራ መንፈስ በመመከት የተገነባ የድል ማኅደር ነው። ኢትዮጵያውያን በፈተና ጊዜ አንድ ይኾናሉ፤ ፈተናዎችንም እንደ መሰላል በመጠቀም አንድነታቸውን እና ኅብረታቸውን ይበልጥ ያጠናክራሉ። ሕዝቡ የማይበገር የሞራል ልዕልና ገንብቷል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]