#አቢሲንያ_ባንክ
#አቢሲንያ_ባንክ አፖሎ ወደ ተማሪዎች ጀማ በይፋ ተቀላቀለ!! ከእንግዲህ “ተማሪ ገንዘብ የለውም” የሚለው አባባል አይሰራም! አፖሎ ሽሮታል!!! አፖሎ የተማሪዎችን ኪስ ከአጤሬራ ወደ ገንዘብ፣ ዕድል እና ሽልማት እየቀየረው ነው! ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት 1 የአፖሎ አካውንት 100 ብር የኪስ ገንዘብ ያገኛሉ። ቆይ ቆይ… ይህ ብቻ አይደለም! ከአፖሎ ጋር በመሆን ተማሪዎች፦ 👉 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል ማግኘት ይችላሉ! 👉ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ! 👉 ለአለም አቀፍ ክፍያዎች እና Free Trial የሚያገለግል ነፃ Virtual Card ያገኛሉ! 👉ለውጭ ሀገር ትምህርት፣ ስኮላርሺፕ እና አለም አቀፍ ስልጠና የሚውል እስከ $1,000 ድረስ የመጠቀም ፍቃድ ያገኛሉ! 👉በዲፓርትመንትና በካምፓስ ደረጃ በሚደረጉ ውድድሮች ተሳትፈው አሸናፊ ከሆኑ፣ የመመረቂያ መጽሔት እና የጉዞ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗