ነገ ስራ ይጀምራል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-08 15:58:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ነገ ስራ ይጀምራል‼️ የአሜሪካ ዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በአዲስ አበባ የሚከፍተው ቢሮ ነገ ስራ ይጀምራል‼️ በአዲስ አበባ በሚከፈተው እና ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ የተቋቋመው የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ቢሮ በነገው ዕለት ስራ ሊጀምር ነው። በዚህ ቢሮ ለመስተናገድ የሚሹ ኢትዮጵያውያን አስቀድመው ቀጠሮ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው አገልግሎቱ የገለጸ ሲሆን፣ ቢሮው ለቪዛ ማመልከቻዎች ውሳኔ የሚሰጥ እንዳልሆነም አስታውቋል። ሆኖም ቢሮው ኢትዮጵያውያን ለፍልሰት ማመልከቻዎቻቸው የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች ትክክለኛነት የማረጋገጥ ስራን ያከናውናል። የተጠረጠሩ የሰነድ ማጭበርበሮችን የሚመረምሩት እና የቤተሰቦችን ዝምድና ለማረጋገጥ የዘረ-መል ናሙናዎችን የሚሰበስቡት በአዲስ አበባ የሚከፈተው የአገልግሎቱ ቢሮ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]