ለአዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ለአዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተሰርቷል - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር እንዳሉት፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስና ድንገተኛ ችግሮች ሲያጋጥሙ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተሰርቷል፡፡ በበዓሉ ዋዜማና በበዓሉ ዕለት ሊከሰቱ የሚችሉ የኃይል መቆራረጦችን በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተቋሙ መዋቅሮች ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በቅንጅት የተደራጀ ሥራ እያከናወኑ እንደሚገኙ አብራርተዋል፡፡ እስከ በዓሉ ዕለት ድረስ 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የቴክኒክ ቡድን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር በመቀናጀት ወደ ሥራ መግባቱንም ጠቁመዋል፡፡ በተጨማሪም በሁሉም የአገልግሎቱ ሪጅኖችና የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት አጣዳፊ የጥገና…
Read the full story at addis_news ↗