የአእምሮ ህመም ያለባቸው ታካሚዎች ማከምና ማዳን ብቻ ሳይሆን ህመምንና ስቃያቸውን ለመቀነስ ትኩረት መደረግ አለበት ተባለ፡፡
የአእምሮ ህመም ያለባቸው ታካሚዎች ማከምና ማዳን ብቻ ሳይሆን ህመምንና ስቃያቸውን ለመቀነስ ትኩረት መደረግ አለበት ተባለ፡፡ በህክምና ሂደት ወቅት ታካሚዎች የሚያጋጥማቸውን ህመምና ስቃይ በተገቢው ለመለየት፣ ለመገምገም፣ ለመቆጣጠርና ለማስታገስ የሚያስችል “Basic Pain and Palliative Care” አገልግሎት ላይ ያተኮረ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ከሆስፒታሉ ለተውጣጡ የጤና ባለሙያዎችና ሌሎች ተያያዥ የዘርፍ ባለሙያዎች እየሰጠ መሆኑን የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አሰታወቀ፡፡ የሆስፒታለ የስነ-አእምሮ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ዶክተር ሉሉ በቃና በህክምና የሚሰጡ አገልግሎቶች ማከምና ማዳን ብቻ ሳይሆን ጥንቃቄ የተሞላበት ህመምንና ስቃይን መቀነስ መቻል የጤና አገልግሎት ጥራት ወሳኝ አካል ነው ብለዋል።ዶክተር ሉሉ እንደገለፁት የታካሚዎችን ህመምና ስቃይ በአግባቡ…
Read the full story at zena24now ↗