🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼

ADDIS_NEWSneutral2026-09-08 16:22:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🌼 ☘️ማራኪ የስነ-ምግብ ህክምና እና የጤና ማማከር☘️ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ አድርገን እየጠበቅናቹ ነው የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ - አጠቃላይ የጤና ማማከር አገልግሎት - ለስኳር፣ የደም ግፊት፣ የኮሌስትሮል መጨመር፣ የጉበት ላይ ስብ፣ የልብ ህመም፣ የሪህ ህመም እና ሌሎች ተላላፊ ያልሆኑ ህመም ላለባቸው የግል የምግብ እቅድ - የውፍረት መጨመር/መቀነስ ፕሮግራም - ለነፍሰጡርና ለሚያጠቡ እናቶች የምግብ እቅድና ማማከር - ከ6 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት እንዲሁም ልጆች የምግብ እቅድ - ለአረጋውያን ጤናማ የሆነ የምግብ እቅድ እናዘጋጃለን ✨ጤናማ ህይወት በጤናማ ምግብ✨ 📞09-89-22-22-66 📍አድራሻ:- ሲኤምሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሀሴት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]