አዲስ አበባ በአየር ንብረት ለውጥ ተቋቋሚነቷ ከዓለም 2ኛ ደረጃን ያዘች! 🇪🇹
አዲስ አበባ በአየር ንብረት ለውጥ ተቋቋሚነቷ ከዓለም 2ኛ ደረጃን ያዘች! 🇪🇹 በኒው ዮርክ ታይምስ (The New York Times) የተዘገበውና በጂኦስፓሻል አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም (AlphaGeo) የተደረገው አዲስ ጥናት እንደሚያመላክተው፤ አዲስ አበባ ከዓለም 72 ዋና ዋና ከተሞች መካከል በ2ኛ ደረጃ ከፍተኛ የአየር ንብረት ለውጥ ተቋቋሚነት ያላት ከተማ በመሆን ተመዝግባለች። የቀዳሚ 20 ከተሞች ደረጃ፡ 🇺🇸 ቺካጎ (አሜሪካ) 🇪🇹 አዲስ አበባ (ኢትዮጵያ) 🇦🇺 ሜልቦርን (አውስትራሊያ) 🇪🇸 ባርሴሎና (ስፔን) 🇹🇷 አንካራ (ቱርክ) 🇦🇷 ቦነስ አይሬስ (አርጀንቲና) 🇫🇷 ፓሪስ (ፈረንሳይ) 🇹🇷 ኢስታንቡል (ቱርክ) 🇨🇴 ቦጎታ (ኮሎምቢያ) 🇰🇪 ናይሮቢ (ኬንያ) 🇨🇳 ቾንግቺንግ (ቻይና) 🇧🇷 ሪዮ ዲ ጃኔሮ (ብራዚል) 🇮🇩 ጃካርታ (ኢንዶኔዢያ) 🇨🇦…
Read the full story at wasulife ↗