ኦባሳንጆ በሕወሓት መሪዎች ለቀረበባቸው የገለልተኝነት ቅሬታ ምላሽ ሰጡ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-09 06:15:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኦባሳንጆ በሕወሓት መሪዎች ለቀረበባቸው የገለልተኝነት ቅሬታ ምላሽ ሰጡ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አሸማጋይ የነበሩትና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ፣ በሕወሓት መሪዎች ለቀረበባቸው የገለልተኝነት ቅሬታ ምላሽ ሰጡ። ኦባሳንጆ በጽሕፈት ቤታቸው በኩል ባወጡት መግለጫ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል ውጥረት መባባሱንና የፕሪቶሪያ ስምምነቱን የሚጥሱ እንቅስቃሴዎች መታየታቸውን ተከትሎ የማሸማገል ጥረት መጀመራቸውን ገልጸዋል። አሸማጋዩ እስካሁን ያከናወኑት ሥራ በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ እንደቆየ ጠቅሰው፣ በማሸማገል ሂደቱ ከኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። በተጨማሪም ምሥጢራዊ የድርድር መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ኃላፊነት የጎደለው አሠራር ነው ብለዋል። ኦባሳንጆ፣ አንዳንድ የሕወሓት አመራሮች የማሸማገል ጥረታቸውን ለማጣጣል…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]