🗣️ ሆሴ ሞሪንሆ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ30 የባሎንዶር እጩዎች ላይ መመረጡን በተመለከተ :-

ETHIOEPLneutral2026-09-09 06:26:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

🗣️ ሆሴ ሞሪንሆ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ30 የባሎንዶር እጩዎች ላይ መመረጡን በተመለከተ :- 🎙 (ጋዜጠኛ) "ይገርማል፣ ግን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ30 የባሎንዶር እጩዎች ውስጥ ይገኛል።.." 🗣 (ሞሪንሆ) "ይቅርታ። ይህ አስገራሚ ነው?" 🎙 (ጋዜጠኛ) "ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንዳላሸነፈ ማሰብ አለብክ።" "አይ፣ አይ። 'አስገራሚ' ብለህ ነበር። አንድ ሰው ውሃ እርጥብ ነው ሲልህ ትገረማለህ?" "ብሩኖ የፕሪሚየር ሊጉን የአሲስት ሪከርድ ሰብሯል። የፕሪሚየር ሊጉን የወቅቱ ምርጥ ተጫዋች፣ የPFA የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የጋዜጠኞች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተሰይሟል። እግር ኳስ አንድ ተጫዋች በጣም ጥሩ እንደሆነ ከማመንህ በፊት ስንት ጊዜ ሊነግርህ ይገባል?" "ብሩኖ የባሎንዶር ዋንጫ ማሸነፍ የለበትም ምክንያቱም ሌላ ተጫዋች የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ስላሸነፈ፣ እሺ፣ የምንወያይበት…

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]