በቱሉ ካፒ ወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ የነበረው የስራ እንቅስቃሴ መታገዱ ታወቀ‼️
በቱሉ ካፒ ወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ የነበረው የስራ እንቅስቃሴ መታገዱ ታወቀ‼️ 👉ከሰሞኑ በማዕድን ካምፑ ላይ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ጥቃት በርካታ ሰዎች ሞተዋል። በለንደን የአክሲዮን ገበያ የተመዘገበው የማዕድን ኩባንያ "ከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር" በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው ዋናው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ እየተከናወኑ የነበሩትን ሁሉንም የልማት ስራዎች ማገዱን አስታወቀ። እገዳው የተጣለው ከሶስት ቀናት በፊት በፀጥታ አካላት እና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል ተፈጥሯል በተባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የሰዉ የህይወት ማለፉን ተከትሎ ነው። በወቅቱ በተፈጠረው ግጭት የኩባንያው ሰራተኛ ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል። ኩባንያው ከህብረተሰቡ ተወካዮች፣ ከክልል የስራ ሃላፊዎች እና ከጸጥታ አካላት ጋር በመነጋገር የደህንነት ሁኔታውን ለመገምገም እና ቀጣይ ስራዎችን በሰላም…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗