በልዩነት ውስጥ አንድነት፤ በኅብረት ውስጥ አብሮነት ተገምዷል።
በልዩነት ውስጥ አንድነት፤ በኅብረት ውስጥ አብሮነት ተገምዷል። ለዘመናት በኅብረት ቆመዋል፤ ደስታቸውን እና ሀዘናቸውን በኅብረት ተካፍለዋል፤ ለችግራቸው በጋራ መፍትሔ አስቀምጠዋል፤ ማኅበራዊ እሴታቸውን ጠብቀዋል። አብሮነት እና መተባበርን ለማጠናከር ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጋራ ማክበር ያዘወትራሉ ኢትዮጵያውያን። በአማራ ክልል በተለይም በክረምት ወራት ማኅበራዊ ኅብረቶች ይበልጥ ይጎላሉ። ማኅበረሰቡ በየአካባቢው የሚከበሩ በዓላትን የአንድነታቸው መገለጫ፤ የኅብረታቸው መሠረት አድርገው ቆይተዋል። አሮጌው ዓመት ሲገባደድ፤ በአዲሱ ዓመት…
Read the full story at amharamassmedia ↗