በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-09 07:47:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ‼️ በኦሮሚያ ክልል በጊምቢ እና ቢላ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም ጀምም ነዳጅ የጫኑ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በታጠቁ ሀይሎች ተቃጥለዋል 14 አሽከርካሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]