በአንድ ጊዜ 5 ህፃናትን የተገላገለችው እናት‼
በአንድ ጊዜ 5 ህፃናትን የተገላገለችው እናት‼ የትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አበርገለ ወረዳ ስምረት ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው እናት (ራሷ መንታ ሆና የተወለደች) በየጭላ መባእታዊ ሆስፒታል በአንድ ጊዜ አምስት (5) ህፃናትን በሰላም ተገላግላለች። 📌 ከአምስቱ ህፃናት መካከል አራቱ እድገታቸውን ሙሉ በሙሉ ጨርሰው የተወለዱ ሲሆን፣ አምስተኛው ህፃን ግን ከህይወት እድገቱ አስቀድሞ የተወለደ ነው። 📌 እናቲቱም ሆነች አምስቱ ህፃናት በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ፤ የህክምና ክትትልም እየተደረገላቸው ነው። 📌እናቲቱ ለመጀመሪያ ጊዜ መውለዷ ሲሆን፣ አምስቱን ህፃናት በበቂ ሁኔታ ለማሳደግ የሚያስችል ምቹ የኑሮ ሁኔታ እና በቂ ገቢ ስለሌላት የበጎ አድራጊዎችን እና የባለሙያዎችን ድጋፍ ትፈልጋለች።via Tikvah #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇…
Read the full story at wasulife ↗