‎🤝🎨 የጋራ እሴቶች፣ የጋራ ሀገር 🇪🇹

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-09 09:05:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎🤝🎨 የጋራ እሴቶች፣ የጋራ ሀገር 🇪🇹 ‎ ‎የኅብር ቀን ሲነሳ ትውስታችን ወደ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስራችን እና የጋራ እሴቶቻችን ይጓዛል። ‎ ‎ቀኑ ኢትዮጵያውያን የተለያየ ቋንቋ፣ ባሕል እና ታሪክ ባለቤቶች ቢኾኑም በአብሮነት፣ በእኩልነት እና በመከባበር ላይ የተመሠረቱ መኾናቸው ጎልቶ የሚቀነቀንበት ነው። ኢትዮጵያውያን በልዩ ልዩ ቀለሞች ቢታወቁም እንኳ የአንድነት ገመድ ደግሞ መለያቸው ነው። ‎ ‎ኅብረ ብሔራዊነት ዜጎች ያለ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]