ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው።
ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው። ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ደሞዜ ባልቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ85 ዓመታት ጉዞው ከአገልግሎት ባሻገር ለሀገር ልማት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ባንኩ ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ለማኅበራዊ ኀላፊነቶች ማዋሉን ተናግረዋል። እንደ ዳይሬክተሩ ገለጻ በአዲሱ ዓመት በሁሉም…
Read the full story at amharamassmedia ↗