በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-09 09:40:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ‼️ በኦሮሚያ ክልል በጊምቢ እና ቢላ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም ጀምም ነዳጅ የጫኑ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በታጠቁ ሀይሎች ተቃጥለዋል 14 አሽከርካሪዎች ታፍነው ተወስደዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]