የአሜሪካ እና ኢራን ግጭት ተባብሶ የነዳጅ ዋጋ 100 ዶላር ደረሰ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-09 10:36:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ እና ኢራን ግጭት ተባብሶ የነዳጅ ዋጋ 100 ዶላር ደረሰ። የአሜሪካና ኢራን ግጭት መባባሱን ተከትሎ እንዲሁም ኢራን የምትደግፋቸው የየመን ሁቲ አማጽያን በሳዑዲ አረቢያና በቀይ ባሕር አካባቢ ጥቃቶችን መቀጠላቸውን ተከትሎ የነዳጅ ዓለም አቀፍ ዋጋ ከሐምሌ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በበርሜል 100 ዶላር አልፏል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) እንዳስታወቀው፣ የአሜሪካ ጦር ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጋር ትስስር ያላቸው አራት የነዳጅ ጫኝ መርከቦችን በኦማን ባሕረ ሰላጤ ዒላማ አድርጓል። አንድ ተጨማሪ መርከብም በኢራን ኻርግ ደሴት አቅራቢያ ጥቃት ደርሶበታል። ማዕከላዊ ዕዙ ይህ እርምጃ ኢራን ባለፉት ሁለት ቀናት በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ሁለት ጊዜ ለፈጸመችው ጥቃት የተሰጠ የአጸፋ ምላሽ መሆኑን ገልጿል። በተጨማሪም፣ ኢራን ለደረሰባት ጥቃት ምላሽ በዮርዳኖስ የሚገኝ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]