ለአዲስ አመት በአል ከ50 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ወደ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ
ለአዲስ አመት በአል ከ50 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ወደ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ የ2019 አመት የዘመን መለወጫ በዓልን ምክኒያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የቁም እንስሳት እጥረት እንዳይኖር ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ የቁም እንስሳት አስታውቋል። የተቋሙ ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ መአዛ ቀለመወርቅ ለብስራት ሬድዮ እንደገለፁት ከበቂ በላይ የሆኑ ነጋዴዎች እንስሳትን ከክልል አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ተቋሙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን በየኬላው እና በየቦታው ላይ የሚኖሩትን የተለያዩ ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችሉ ስራዎች ተከናውነዋል ብለዋል።በከተማዋ የሚገኙ አምስት ትላልቅ የገበያ ቦታዎችን ለዚሁ አገልግሎት እንዲውሉ የማዘጋጀት ስራ መከናወኑን የጠቀሱት ስራ አስኪያጇ የእለቱን የገበያ ዋጋ ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንስሳቱ ለገበያ እንዲቀርቡ…
Read the full story at zena24now ↗