የኢትዮጵያ የድሮን ምርት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-09 10:18:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የድሮን ምርት‼️ ኤኤፍፒ ‹‹ኢትዮጵያ አማፅያንን ለመዋጋት የድሮን ምርቷን አሳድጋለች›› ሲል ዘገበ፡፡ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት የሆነው ኤኤፍፒ ዛሬ ባቀረበው ዘገባ ኢትዮጵያ ድሮን የማምረት አቅሟን ማሳደጓን ገልጿል፡፡ እንደዘገባው ካለፈው አመት አንስቶ በሁለት ፋብሪካዎች ውስጥ ድሮኖችን እያመረተች ሲሆን አሁን በሺህ የሚቆጠሩ ድሮኖች አሏት፡፡ እ.ኤ.አ ከ2020 እስከ 2022 በነበረው አውዳሚ የእርስ በእርስ ጦርነት ወቅት ቱርክ ሰራሽ ድሮኖች ወሳኝ ሚና መጫወታቸውን የገለፀው ዘገባው የፌዴራል መንግስቱ ከአዲስ አበባ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የደረሱትን የትግራይ ክልል አማፅያን ጉዞ ለመግታት እንደተጠቀመባቸው አስረድቷል፡፡ 130 ሚሊዮን ህዝብ ባለባት አገር ወታደራዊ ድሮኖች ያሉት የፌዴራል መንግስቱ ብቻ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ክልሎች ውስጥ በሚንቀሳቀሱ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]