ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በነዳጅ ታንከሮች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ
ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በነዳጅ ታንከሮች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋም ወደ 100 ዶላር አሻቅቧል በኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የተሰነዘረውን የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃት ተከትሎ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኃይል የኢራን የክሩድ ነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮችን ማውደሙን አስታውቋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብ በበኩሉ ሁለት የአሜሪካ መርከቦችን፣ ስምንት የነዳጅ ታንከሮችን እና በሆርሙዝ ወሽመጥ የተከለከለ ቀጠናን ለማለፍ ሞክረዋል ያላቸውን 10 ተጨማሪ ሕግ ተላላፊ መርከቦች ላይ ማነጣጠሩን ገልጿል። የአብዮታዊ ዘብ ኃይሉ የአሜሪካዊያን ወታደሮችን በያዘውና በዮርዳኖስ ውስጥ በሚገኝ አንድ ወታደራዊ ሰፈር ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ሲገልጽ፣ የዮርዳኖስ መንግሥት በበኩሉ ከኢራን የተተኮሱ 18 ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ማውደሙን ተናግሯል። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፤…
Read the full story at zena24now ↗