አሜሪካ እና ካናዳ ወደ ከፋ የንግድ ጦርነት ተሸጋግረዋል

ADDIS_NEWSneutral2026-09-09 11:48:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ እና ካናዳ ወደ ከፋ የንግድ ጦርነት ተሸጋግረዋል ካናዳ በአሜሪካ እቃዎች ላይ የጣለችውን ታሪፍ ስራ ላይ ማዋሏን ተከተሎ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በርካታ የካናዳ ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አዲስ የኢምፖርት እገዳ ጥላለች። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ባወጡት ተከታታይ ትዕዛዛት ካናዳ በአሜሪካ አምራቾች ላይ "አድልዎ እያደረገች ነው" ሲሉ ከሰዋል። በዚህም መሰረት ከመስከረም ወር ጀምሮ የአልኮል መጠጦች፤የወተት ተዋጽኦዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ወደአሜሪካ እንዳይገቡ ተገድበዋል፡፡ ቀደም ብሎ በማክሰኞ ዕለት፣ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልእክት፣ ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ጥገኝነት ለመቀነስና ፊቷን ወደ ሌሎች ገበያዎች ለማዞር የምታደርገው እንቅስቃሴ "የራሱ የሆነ ዋጋ እንደሚያስከፍል" ገልጸዋል። ሁለቱም ወገኖች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]