የተደረገው ድጋፍ ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ የሚያደርግ ነው።
የተደረገው ድጋፍ ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ የሚያደርግ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን የጳጉሜን አራት የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ተከብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መንበር ክፍተው እንደገለጹት ድጋፉ ተማሪዎችን በፍጥነት ወደ ትምህርት ገበታቸው በመመለስ የተስተጓጎለውን የትምህርት ሂደት በአግባቡ ለማስቀጠል ትልቅ ትርጉም ያለው…
Read the full story at amharamassmedia ↗