“ኅብር በአንድነት በመቆም ለጠላት እሳት ለወዳጅ ብረት እንድንኾን ያግዛል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-09 11:25:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ኅብር በአንድነት በመቆም ለጠላት እሳት ለወዳጅ ብረት እንድንኾን ያግዛል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ ስር የሚገኙ ተቋማት የኅብር ቀንን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል። ቀኑ ለተማሪዎች ደብተር ድጋፍ በማድረግ፣ በደም ልገሳ እና በማዕድ ማጋራት ነው የተከበረው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ዛሬ እየተከበረ የሚገኘው የኅብር ቀን ብዝኀነትን፣ አብሮነትን፣ አንድነትን እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]