“በኅብር ቀን እንደጋገፋለን፣ እንተሳሰባለን” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-09 11:33:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

“በኅብር ቀን እንደጋገፋለን፣ እንተሳሰባለን” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለሙያዎችን ተክተው ለደንበኞች አገልግሎት ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ ገብረማርያም መንግሥት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለዜጎች ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጥ ከፍተኛ ጥረት ማድረጉን ገልጸዋል። በክልሉ የመሶብ አንድ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]