🚨 ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
🚨 ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ማሞ ካቻ በዋና መስሪያ ቤትና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1️⃣ የምግብና መጠጥ ወጪ ተቆጣጣሪ (F&B Cost Controller) ● ትምህርት፦ በምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር የትምህርት ዝግጅት ○ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት • እንዳስፈላጊነቱ በየትኛውም ቅርንጫፍ ተዘዋውሮ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች (ለምግብና መጠጥ ወጪ ተቆጣጣሪ) • ልዩ ክህሎት፦ ሪፖርት ማዘጋጀትና በትኩረትና በጥልቀት ክትትል የማድረግ ክህሎት 2️⃣ ኤክስኪውቲቭ ሴክሬተሪ (Executive Secretary) ● ትምህርት፦ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በሴክሬተርያል ሳይንስ/ማኔጅመንት ወይንም ተያያዝ የትምህርት ዝግጅት (Diploma or Bachelor's Degree in…
Read the full story at effoyjobs ↗