የቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ሴት ልጅ በማጭበርበር ወንጀል 20 ዓመት ልትታሰር ትችላለች

ADDIS_NEWSneutral2026-09-09 12:21:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ሴት ልጅ በማጭበርበር ወንጀል 20 ዓመት ልትታሰር ትችላለች የማይክሮሶፍት መስራች የቢል ጌትስ የ23 ዓመት ልጅ ፊቢ ጌትስ “ፊያ” (Phia) በተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያዋ አማካኝነት የዲጂታል ማጭበርበር ወንጀል ፈጽማለች በሚል ከባድ የፌደራል ክስ ሊመሰረትባት እንደሚችል ተገልጿል። ፊቢ ጌትስ ከጓደኛዋ ጋር በመሆን የመሰረቱት “Phia” የተባለው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መተግበሪያ፣ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት ሲሸምቱ ቅናሾችን እንዲያገኙ የሚያግዝ የብሮውዘር ሶፍትዌር ነው. ሆኖም መተግበሪያው ምንም ዓይነት እገዛ ባላደረገባቸው የኦንላይን ሽያጮች ላይ በስውር የኮምፒውተር መረጃዎችን በመጣል ከታዋቂ የንግድ ተቋማት የማይገባትን የኮሚሽን ክፍያ ስትሰበስብ ነበር። ይህ ድርጊት በዲጂታል ማርኬቲንግ ዓለም “Cookie Stuffing” በመባል የሚታወቅ ሕገ-ወጥ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]