የንግድ ባንክ የበጎነት እጅ ለደብረ ብርሃን ወገኖች !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-09 12:18:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

የንግድ ባንክ የበጎነት እጅ ለደብረ ብርሃን ወገኖች ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ​ባንኩ “በአገልጋይነት እና በበጎነት!” በሚል መሪ መልዕክት ባከናወነው የበጎ አድራጎት መርሐ ግብር ከከተማዋ አምስት ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ 200 ድጋፍ የሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎች እገዛ ማድረጉን የተናገሩት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]