"አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት አየር በመበከላቸው እንጂ አሮጌ በመሆናቸው አይደለም ተባለ
"አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት አየር በመበከላቸው እንጂ አሮጌ በመሆናቸው አይደለም ተባለ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ "አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ ከከተማዋ ሊወጡ ነው" ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ የተዛባ መሆኑን አስታወቀ። 📌 ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚሆኑት የልቀት ደረጃን ያላሟላ ጭስ ሲያወጡ እንጂ በአገልግሎት ዘመናቸው ብዛት አይደለም። 📌 በምርመራ ወቅት የ2017 ዓ.ም. ሞዴል መስፈርቱን ባለማሟላቱ ሊወድቅ፣ የ1998 ዓ.ም. ሞዴል ደግሞ አልፎ አገልግሎት ላይ ሊውል ይችላል። 📌 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አስፈላጊው ጥገና ተደርጎላቸው መስፈርቱን ካሟሉ አገልግሎት መስጠት ይችላሉ። ደረጃውን ያላሟሉ ደግሞ ልቀትን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችንና ማጣሪያዎችን የመጠቀም ግዴታ አለባቸው። 📌 ከከተማዋ እድገት ጋር የማይሄዱ እድሜ ጠገብ ተሽከርካሪዎች…
Read the full story at wasulife ↗