ኢትዮጵያ – የኅብረብሔራዊነት ታላቅ ቤት!
ኢትዮጵያ – የኅብረብሔራዊነት ታላቅ ቤት! ኢትዮጵያ እንደ አንድ ታላቅ ቤት ናት። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በዚህች ሰፊ እና ውብ ቤት ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባሕሎች፣ ታሪኮች፣ ሃይማኖቶች እና ማኅበራዊ ልምዶች ያሏቸው የብዙ ሺህ ዓመታት ቤተሰቦች ናቸው። አንድ ማዕድ የሚጋሩ፤ በአንድ ጣሪያ ሥር የሚጠለሉ፤ የአንዱን ሕመም ሌላው የሚታመም፤ የአንዱ ስኬት ለሌላው ኩራት የሚኾን የደም እና የአጥንት ትስስር…
Read the full story at amharamassmedia ↗