የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀንን አስመልክቶ ነጻ የሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡
የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀንን አስመልክቶ ነጻ የሕክምና እና የምርመራ አገልግሎት ሰጥቷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ስናከብር ህብረብሄራዊ አንድነታችንን በማስጠበቅ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ለማሻገር ሁላችንም በጋራ ልንቆም ይገባል ብለዋል፡፡ በመስቀል አደባባይ በተደረገው የነጻ ምርመራ እና ሕክምና አገልግሎት 30 የግል እና 15 የመንግሥት የጤና ተቋማት ተሳታፊ ሆነዋል።በመርሐ ግብሩ የአይን፣ የጆሮ፣ የአንጀት፣ የቆዳ፣ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ሕክምና፣ የማህፀን፣ የካንሰር፣ የላቦራቶሪ እና የዲያግኖስቲክስ ነጻ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል። የኅብር ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአዲስ አበባ ብቻ በአንድ ቀን ለ10 ሺህ በላይ ሰዎች አገልግሎት የሚሰጥ ይሰጣል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም…
Read the full story at zena24now ↗